About this Short Film
Educational Video on the Right to Marry by Sebena Gashaw (Ethiopia, 2026) is a short documentary-style educational piece that examines the right to marry and found a family for people with disability, centring on Liya, a woman who is blind, and her conversations with family and community as they confront stigma, prejudice and stereotyped expectations. The film adopts a candid, conversational tone, combining everyday domestic moments with clear advocacy for rights, inclusion and attitude change, and it highlights practical responsibilities for government and stakeholders. Audiences—families, community leaders, disability advocates and policymakers—will find it useful for prompting discussion, challenging assumptions and supporting more inclusive practice, making it a relevant contribution to the Focus on Ability programme.
Film Details
Film Transcript
«እማ አባ አስደሳሽ ዜና አለኝ። እጮኛዬ ሽማግሌዎችን በመላክ ለትዳር ለመጠየቅ አስባለ አለ።»
«ልያ፣ ምን እያልሽ ነው? ስለዚህ ሰው እርግጠኛ ነሽ? ግን ማየት የማትችልን ሴት የሚወድ ይመስልሻል?»
«እርግጠኛ ነኝ። ወዶሽ አይደለም። ለገዛሽ ብሎ እንጂ አይ፣ አባ፣ በማንነቴ ይወዳኛል፣ ይረዳኛል። በሚያጋጥሙኝ ፈታኝ ጊዜዎች ይደግፈኛል። እንዴት እርግጠኛ ሁን? እሱ እውነተኛ መሆኑን እንዳየሽ ነው። እኮ እያወራሽ ያለሺው ፍቅር እይታ ብቻ አይደለም። እማማ የሱን እውነተኛነት ማወቅ እችላለው። ለኔ ባለው ሃሳብ ላንቺ የሚበጀውን እኛ እናቃለን።»
ልጄ ስትታለል ማየት አልችልም። ወይዘሮ ሰላም ተነስታ በንዴት ወጣች። ልብሽን መስሎ እንደማፈልግ ታያለሽ። «ማን ሞላች በልጁ ላይ እንዲደርስበት አይፈቅድም፣ ግን አንዳንድ ግዜ ቃ መግባት አለብህ። ይሄንን ቀብቼ አንቀበልም።»
«ግን አባ አዝኛለሁ?»
አቶ ተስፋዬ እና ሊያ ለአጭር ጊዜ በጸጥታ ተቀመጡ። አቶ ተስፋዬ የልጁን ፊት ቀና ብሎ ተመለከተ። በስጭትና ሃዘን ፊቱ ላይ ይታያል።
ክፍሉን ለቆጣ ምን መሆን ነበረበት? የልያ ወላጆች እጮኛቸው ለጋብቻ ለመጠየቅ ሽማግሌዎችን እንደሚልቅ ስታስታውቅ ፊታቸው በደስታ ተሞላ። ሊያ የሰርግ ፎቶዎቻቸውን እየተነሱ ፈገግታቸው ደማቅና በደስታ የተሞላ ሲሆን እንመለከታለን። ሊያ እና ባለቤቷ ከሁለት ልጆቻቸው ጋር በደስታ እና በሣቅ እየተላፉ ሲጫወቱ ይታያሉ።
አካል ጉዳተኞች እድሜያቸው ለጋብቻ በደረሰ ጊዜ ነጻና ሙሉ ፈቃዳቸውን በመስጠት ጋብቻና ቤተሰብ የመመስረት መብት አላቸው። መንግስትና ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ከጋብቻ ጋር በተገናኘ የሚጸባረቁ አሉታዊ አመለካከቶችን ጨምሮ በአካል ጉዳተኞች ላይ የሚደርሰውን መድሎ ለማስወገድ ተገቢ እርምጃዎችን መውሰድ አለባቸው።
የተዛባ አመለካከቶችን እናስተካክል፣ አካል ጉዳተኞችን እናካት፣ ሁሉን አቀፍ አካባቢ ስርአት በመገንባት የአካል ጉዳተኞችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እናረጋግጥ።
Filmmaker
Sebena Gashaw is the filmmaker behind this entry. See every Focus on Ability entry from Sebena Gashaw.